Announcement ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ በቆየው 15ኛው የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ላይ የተሻለ አፈፃፀም ለነበራቸው አካላት እውቅና ተሰጠ !!!

ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ በቆየው 15ኛው የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ላይ የተሻለ አፈፃፀም ለነበራቸው አካላት እውቅና ተሰጠ !!!

07th July, 2025

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ " ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ በቆየው 15ኛው የቴክኒክና ሙያ ሳምንት በከተማ ደረጃ በተካሔደው የዕውቅናና የማጠቃለያ መርሀ-ግብር ላይ በአጠቃላይ አፈፃፀም ከ 15ቱም ኮሌጆች 2ኛ በመውጣት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ እና ክህሎት ቢሮ የዋንጫ እና የምስጋና ምስክር ወረቀት ተበረክቶልናል። ስለሆነም ለውጤቱ መምጣት የላቀ አፈፃፀም የነበራቸው ዲፓርትመንቶች ፣ ዳይሬክቶሬቶች ፣ አስተዳደር ሰራተኞች ፣ አሰልጣኞች ፣ ሰልጣኞች እና ኢንተርፕራይዞች እንደየ አፈፃፀማቸው እውቅና እና ሽልማት በኮሌጁ ዲኖች ተበርክቶላቸዋል ። የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዋና ዲን አቶ ፀጋዬ አዱኛ በበጀት ዓመቱ በረካታ ስኬቶች እንደመዝገቡ  አስተዋፅኦ ላበረከቱ የኮሌጁ ማህበረሰብ እና ባለድርሻ  አካላት ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል ። 👉 በጋራ እንችላለን !!!


.

Copyright © All rights reserved.

Created with