Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

Mision

Vision

Recent news

News

የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሰርቬይንግ ዲፓርትመንት የሰልጣኞችሞደል COC የኦንላይን (Online) ፈተና በዛሬው ዕለት ሰጠ።

ሀምሌ 3/11/2018 የዲፓርትመንቱ ሀላፊ አሰልጣኝ ዓላዛር ተሾመ እንደገለጹ..

News

የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና GIZ-QEP II አጋርነት፡ የሰልጣኞች የውስጥ ቢዝነስ ፕላን ውድድር ተካሄደ

​የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና GIZ-QEP II አጋርነት፡ የሰልጣኞች የው..

News

አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የEASE ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን ገመገመ

አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የEASE ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈ..

News

የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

ሀምሌ 1/11/2018​የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ..

Gallery

file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon

Blogs

የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና GIZ-QEP II አጋርነት፡ የሰልጣኞች የውስጥ ቢዝነስ ፕላን ውድድር ተካሄደ ​የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና GIZ-QEP II አጋርነት፡ የሰልጣኞች የውስጥ ቢዝነስ ፕላን ውድድር ተካሄደ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ሀምሌ /2018ዓ.ም ​የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከGIZ-QEP II ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ላለፉት 6 ወራት ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞች ያሳተፈ የውስጥ ቢዝነስ ፕላን (Business Plan) ውድድር አካሄደ።​በውድድሩ መክፈቻ መርሃ-ግብር ላይ የGIZ-QE.. Read More »
Posted on by
አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የEASE ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን ገመገመ አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የEASE ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን ገመገመ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ሀምሌ/2018 ዓ.ም ​የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የEASE ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ክንዋኔ የፕሮጀክቱን የስትራቴጂክ ኢንቨስትመንት ፕላን መነሻ በማድረግ ከፕሮጀክቱ ኢንዱስትሪ አድቫይዘሪ ቦርድ እና ባለድርሻ አካላት ጋር በስፋት የገመገመበት መድረክ አካሄደ.. Read More »
Posted on by
የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ ሀምሌ 1/11/2018​የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን በስኬት ገመገመ።​ሪፖርቱን ያቀረቡት የኮሌጁ ዕቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት ወ/ሮ ከበደች አስራት ሲሆኑ፣ በበጀት ዓመቱ በየዘርፉ የታዩ ጠንካራ የሥራ አፈጻጸሞችን በዝርዝር ለተሳታፊዎች አቅርበዋል።​የኮሌጁ ዋና ዲን አቶ ፀጋዬ አዱኛ በበኩላቸው፤ የቀረበው ሪፖርት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት .. Read More »
Posted on by
በአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተካሄደ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ​"ተስፋን እንተከል" በሚል መሪ ቃል በአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የኮሌጁ ማህበረሰብ እና የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ ሁለት አመራሮች በተገኙበት የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል።​አቶ ፀጋዬ አዱኛ የኮሌጁ ዋና ዲን እንደገለፁት​"ይህ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ኮሌጁ በሀገራዊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ (Green Economy) እንቅስቃሴ .. Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with