ሐምሌ 1/2018ዓ.ም የ2018 በጀት ዓመት የፈሰስ ሂሳብ ቆጠራ ኮሚቴዎች በተገኙበት ካዝና እና የንብረት ግምጃቤትን በማሸግ የቆጠራ ሂደቱ መጀመሩን የኮሌጁ የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰብለ ይግለጡ ገልፀዋል።