ለአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲኖች ፣ ዳይሬክቶሬቶች ፣ ዲፓርትመንት ተጠሪዎች ፣ አስተባባሪዎች ፣ ቡድን መሪዎች አሰልጣኞች እና ሰራተኞች በሙሉ በነገው ዕለት ሰኞ ሰኔ 29/2018 ዓ.ም ከጧቱ 2:30 ጀምሮ በኮሌጁ ትልቁ አዳራሽ ልዩ ስልጠና ስለተዘጋጀ በተባለው ቦታ እና ሰአት እንድትገኙ በትህትና እናሳውቃለን!