🖥🏆🏆🏆💻
#አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አንደኛ
#ከፍታን ማፅናት ነገን ማላቅ !!!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ሐምሌ 25 / 2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የስራ አፈፃፀም ካጠቃላይ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች መካከል አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 1ኛ በመውጣት የዋንጫ ፣ የምስክር ወረቀት እና የኮምፒውተር ተሸላሚ ሆነናል ።
የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዋና ዲን አቶ ፀጋዬ አዱኛ በጋራ በተናበበ እና በአንድነት መንፈስ መስራት ለውጤታማነታችን መሠረት ስለሆነ ለዚህ ስኬት አስተዋጽኦ ያደረጋችሁ ዲኖች ፣ ዳይሬክቶሬቶች ፣ ዲፖርትመንት ተጠሪዎች ፣ አሰልጣኞች ፣ አስተባባሪዎች ፣ ሰራተኞች እና ባለድርሻ አካላትን እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ ብለዋል



.