ለአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲኖች ፣ ዳይሬክቶሬቶች ፣ ዲፓርትመንት ተጠሪዎች ፣ አስተባባሪዎች ፣ ቡድን መሪዎች አሰልጣኞች እና ሰራተኞች በሙሉ በዛሬው ዕለት አርብ 26/2018 ዓ.ም ከጧቱ 4:00 በኮሌጁ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ በተባለው ቦታ እና ሰአት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን!