የስብሰባ ጥሪ
ለአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ኮሚቴ ፣ ለ ፋይናንስ ሰራተኞች በሙሉ ፣ ውስጥ ኦዶት ሰራተኞች በሙሉ ፣ እቅድና በጀት ሰራተኞች በሙሉ ፣ ስነ ምግባር እና ፀረ -ሙስና ፣ ንብረት አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ የጨረታ ፣ በግዥ አሰራርና መመሪያ ዙሪያ ስልጠና ስለሚሰጥ ሰኞ ቀን ሐምሌ 14/ 2017 ዓ.ም ከጧቱ 2፡30 ቪዲዮ ኮንፈረንስ እንዴትገኙ እናሳውቃለን።
ግዥ ዳይሬክቶሬት