Announcement በጋርመንት ስልጠና ክፍል የፋሽን ኢሉስትሬሽን ስልጠና መስጠት ተጀመረ

በጋርመንት ስልጠና ክፍል የፋሽን ኢሉስትሬሽን ስልጠና መስጠት ተጀመረ

18th July, 2025

በአቃቂ  ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በጋርመንት ስልጠና  ክፍል የፋሽን ኢሉስትሬሽን ስልጠና መስጠት ተጀመረ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ሀምሌ 10/ 2017 ዓ.ም 
በጋርመንት ስልጠና  ክፍል የፋሽን ኢንዱስትሬሽን ስልጠና በአሰልጣኝ እጥረት ስልጠናው ሳይሰጥ ለረጅም ጊዜ መቆየቱ ይታዎቃል ሆኖም ግን የጋርመንት ስልጠና ክፍል  ካሉት አሰልጣኞች ጋር በጋራ ጥረት በማድረግ አሰልጣኝ ቸርነት ለሜሳ ስልጠናውን ለማሠሰልጠን  በግል ጥረት እራሱን ብቁ በማድረግ  የደረጃ 4 የጋርመንት ሰልጣኞችን ማሰልጠን ጀመረ ። ሠልጣኞችም ወደ ፋሽን ኢሉስትሬሽን ስልጠና መሸጋገራቸው  መልካም አጋጣሚ ነው ሲሉ ገልፀዋል ።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with