ለአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲኖች ፣ ዳይሬክቶሬቶች ፣ ዲፓርትመንት ተጠሪዎች ፣ ቡድን መሪዎች እና አስተባባሪዎች በሙሉ በነገው እለት ሐምሌ 8/2017 ዓ.ም ከጧቱ 2፡ 30 ላይ በትልቁ አዳራሽ ውይይት ስላለ በተባለው ሰአት እና ቦታ እንድትገኙ እናሳውቃለን !!! ኮሌጁ