📢 የማይቀርበት ልዩ አረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም
🌴🌴🌴⛏️⛏️
# በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ቃል ኮሌጃችን በነገው እለት ዕሮብ 23 /11 /2017 የፅዳት ዘመቻ እና የጉድጓድ ቁፋሮ መርሃግብር ይካሄዳል ። በመጭው ሐሙስ 24 /11/ 2017 ዓ.ም የከተማ እና የክፍለ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ደማቅ የሆነ የ7ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከጧቱ 1፡ 00 ላይ ጀምሮ የሚያካሒድ ስለሆነ ሁሉም የአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮች ፣ሰራተኞች እና አሰልጣኞች በሙሉ ከላይ በተገለፀው ሰአት በዋናው ግቢ ተገኝታችሁ አሻራችሁን እንዲታሳርፉ ጥሪ እያስተላለፉን የተዋቀረው ኮሚቴ ተግባሩን በጥብቅ ዲስፕሊን እንዲመራ መልዕክት ተላልፏል ። በተባሉት ሁለት ተከታታይ ቀናት ማርፈድም ሆነ መቅረት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን እንገል ፃለን ።
ኮሌጁ