በነገው እለት ሁሉም የስራ ክፍል መቆፈር ያለበት የጉድጓድ ብዛት
1. አውቶ ... .....40
2. ሆቴል ..... ....20
3 . ቢዝነስ ..... .....40
4. ብረታ ብረት ... .....40
5 . ጋርመንት .... .....30
6. ሌዘር ....... ......20
7. ከተማ ግብርና .... .....100
8. ሰርቨይንግ ............. 30
9. ፈርኒቸር ....... ......40
10. Ict ........ .... .....40
11 .ኤሌክትሪክ ...... ......30
12 . ኮንስትራክሽን.... .....70
13 . ስልጠና ........ .....20
14 .ህንፃ አስተዳደር .. ....60
15 .የሰው ሃይል ... ......20
16 .ኦዲት ... .......10
17 .እቅድናበጀት............10
18 .ኮሙኒኬሽን እናስነምግባር .... 10
19 .ግዥ ... .... .........10
20.ንብረት.... .......20
21.ፋይናንስ.... ........10
22 .ተቋማት.... .....15
23 . ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ..... 15
ማሳሰቢያ ፡-
የምትቆፍሩበት ቦታ ለዲፖርትመንት ተጠሪዎች እና ዳይሬክቶሬች ኦረንቲሽን የተሰጠ ሲሆን የሚያስተባብሩ ኮሚቴዎች በላይነት ይመሩታል ።
ኮሌጁ