በነገው እለት ሁሉም የስራ ክፍል መቆፈር ያለበት የጉድጓድ ብዛት
1. አውቶ ... 40 ህንፃ አስተዳደር ..60
2. ሆቴል .....20 የሰው ሃይል ... 20
3 . ቢዝነስ .....40 ኦዲት ... 10
4. ብረታ ብረት ... 40 እቅድናበጀት.10
5 . ጋርመንት .... 30 ኮሙኒኬሽን እና
6. ሌዘር ....... 20 ስነምግባር .... 10
7. ከተማ ግብርና .... 100 ግዥ ... 10
8. ሰርቨይንግ ...... 30 ንብረት.... 20
9. ፈርኒቸር ....... 40 ፋይናንስ.... 10
10. Ict ........ ....40 ተቋማት.... 15
11 .ኤሌክትሪክ ...... 30 ኢ/ኤ .. 15
12 . ኮንስትራክሽን....70 ስልጠና 20
ማሳሰቢያ ፡-
የምትቆፍሩበት ቦታ ለዲፖርትመንት ተጠሪዎች እና ዳይሬክቶሬች ኦረንቲሽን የተሰጠ ሲሆን የሚያስተባብሩ ኮሚቴዎች በላይነት ይመሩታል ።
ኮሌጁ